Jump to content

ሰዓት ክልል

ከውክፔዲያ

የጊዜ ክልል ማለት ሰዓቶቻቸው እንዲስማሙ ያለበት አገሮች ሁሉ የወሰኑበት ክልል ነው። በብዛት የጎረቤት ሰዓት ክልሎች ጊዜ ልክ በ1 ሰዓት ስለሚለያዩ የክልሉን ሰዓት ከግሬኒች አማካኝ ጊዜ (GMT ወይም የለንደን ጊዜ) ባለው ልዩነት ይቆጠራል።